ታኅሣሥ 26 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ታኅሣሥ 26 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 42 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 3 ከአን. 20-26 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 17-23 (10 ደቂቃ)
የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ (20 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። “የመንግሥቱን መዝሙሮች መስማት የሚቻልበት ጥሩ አጋጣሚ” የሚለውን ተወያዩበት።
15 ደቂቃ፦ ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ልንጠቀምበት እንችላለን? በማመራመር መጽሐፍ ገጽ 7, 8 ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ። የመጽሐፉን የተለያዩ ገጽታዎች እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ግለጽ። አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።
15 ደቂቃ፦ ምን ትምህርት እናገኛለን? በውይይት የሚቀርብ። ሥራ 10:1-35ን እንዲነበብ አድርግ። ከዚያም ይህ ዘገባ ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ እንዴት እንደሚረዳን ተወያዩበት።
መዝሙር 18 እና ጸሎት