የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/12 ገጽ 2
  • ጥር 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 23 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 1/12 ገጽ 2

ጥር 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 23 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 11 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 5 ከአን. 1-9 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 38-42 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢሳይያስ 39:1 እስከ 40:5 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ወደፊት ሕይወት የማግኘቱ ተስፋ የሚፈጸመው እንዴት ነው?—rs ከገጽ 246 አን. 8 እስከ ገጽ 247 አን. 2 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ መለኮታዊ ትምህርት ያለው ብልጫ—ፊልጵ. 3:8 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 37

10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። በየካቲት ወር የሚበረከተውን ጽሑፍ ከተናገርክ በኋላ አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ምን ትምህርት እናገኛለን? በውይይት የሚቀርብ። ማርቆስ 10:17-30 እንዲነበብ አድርግ። ከዚያም ይህ ዘገባ ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ እንዴት እንደሚረዳን ተወያዩበት።

15 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

መዝሙር 2 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ