ሚያዝያ 16 ሳምንት ፕሮግራም
ሚያዝያ 16 ሳምንት
መዝሙር 26 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 8 ከአን. 14-20 እና ሣጥን (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኤርምያስ 25-28 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኤርምያስ 27:1-11 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ማርያም ከሚናገረው ነገር ምን ትምህርት እናገኛለን?—rs ገጽ 254 ከአን. 1-6 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ አረጋውያንን ስለ ማክበር ቅዱሳን መጻሕፍት ምን ይላሉ? (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።
10 ደቂቃ፦ የማስተማር ችሎታችሁን አዳብሩ።—ክፍል 3 በአገልግሎት ትምህርት ቤት መጽሐፍ ከገጽ 59-61 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በንግግር የሚቀርብ።
20 ደቂቃ፦ “የይሖዋ ምሥክሮች ያሳዩት በተግባር የተደገፈ እምነት፣ ክፍል 1፦ ከጨለማ መውጣት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በመጀመሪያውና በመጨረሻው አንቀጾች ውስጥ ያሉትን ሐሳቦች መግቢያና መደምደሚያ አድርገህ ተጠቀምባቸው።
መዝሙር 43 እና ጸሎት