የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 4/12 ገጽ 3
  • ሚያዝያ 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሚያዝያ 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚያዝያ 23 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 4/12 ገጽ 3

ሚያዝያ 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሚያዝያ 23 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 45 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 8 ከአን. 21-27 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኤርምያስ 29-31 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኤርምያስ 31:15-26 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ክርስቲያኖች ሳምንታዊውን ሰንበት እንዲያከብሩ አምላክ ይጠብቅባቸዋል? (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ማርያም ኢየሱስን ስትወልድ በእርግጥ ድንግል ነበረች?​—rs ከገጽ 254 አን. 7 እስከ ገጽ 255 አን. 1 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 1

10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። በቅርቡ ከደረሱን መጽሔቶች ላይ በክልላችሁ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ትኩረት ሊስቡ የሚችሉ አንዳንድ ርዕሶችን መርጠህ በአንድ ወይም በሁለት ደቂቃ ውስጥ ተናገር። ከዚያም በመጠበቂያ ግንብ መጽሔት የሽፋን ርዕስ ዙሪያ የሰዎችን የማወቅ ፍላጎት ለመቀስቀስ ምን ጥያቄ ማንሳት እንዲሁም የትኞቹን ጥቅሶች ማንበብ እንደሚቻል እንዲናገሩ አድማጮችን ጠይቅ። በንቁ! መጽሔት የሽፋን ርዕስ ዙሪያም ተመሳሳይ ጥያቄዎች አቅርብ፤ ጊዜ ካለህ ከመጠበቂያ ግንብ ወይም ከንቁ! መጽሔት አንድ ተጨማሪ ርዕስ ማከል ትችላለህ። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

25 ደቂቃ፦ “አምላክን አምልክ” በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 15 ላይ የሚገኘውን “ምክርን ስማ፤ ተግሣጽን ተቀበል” የሚለውን ርዕስ ከልስ። በውይይት የሚቀርብ።

መዝሙር 20 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ