ግንቦት 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ግንቦት 21 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 53 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 9 ከአን. 23-27 (25 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኤርምያስ 44-48 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ኤርምያስ 46:18-28 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ማርያም ስትፀነስ ጀምሮ ምንም ዓይነት ኃጢአት አልነበረባትም?—rs ገጽ 257 ከአን. 1-2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ‘ለመንፈስ ብለን መዝራት’ የምንችለው እንዴት ነው?—ገላ. 6:8 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። በሰኔ ወር የሚበረከተውን ጽሑፍ ከተናገርክ በኋላ አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
15 ደቂቃ፦ ወጣቶች፣ ትምህርት ቤት ሲዘጋ ረዳት አቅኚ መሆን ትችላላችሁ? በንግግር የሚቀርብ። ረዳት አቅኚ ለመሆን የሚያስፈልጉትን ብቃቶች የተደራጀ ሕዝብ ከተባለው መጽሐፍ ገጽ 112 አንቀጽ 4 ላይ በአጭሩ ከልስ። ከዚያም ትምህርት ቤት ሲዘጋ ረዳት አቅኚ ሆነው ላገለገሉ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ። ወጣቶች ትምህርት ቤት በሚዘጋበት ጊዜ ረዳት አቅኚ ሆነው እንዲያገለግሉ አበረታታ።
10 ደቂቃ፦ “እውነተኛ መሆን ያለብን ለምንድን ነው?” በውይይት የሚቀርብ።
መዝሙር 41 እና ጸሎት