የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/12 ገጽ 1
  • ሰኔ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሰኔ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሰኔ 11 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 6/12 ገጽ 1

ሰኔ 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሰኔ 11 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 42 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 10 ከአን. 19-23 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሰቆቃወ ኤርምያስ 1-2 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:11-19 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ሰዎች “ምድርን እያጠፉ ያሉት” በየትኞቹ መንገዶች ነው?​—ራእይ 11:18 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ በአንደኛው መቶ ዘመን የክርስቲያን ጉባኤ ለማርያም ልዩ አክብሮት ሰጥቷት ነበር?​—rs ከገጽ 259 አን. 2 እስከ ገጽ 260 አን. 1 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 55

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

10 ደቂቃ፦ ምን አከናውነናል? የጉባኤው ጸሐፊ በውይይት የሚያቀርበው። በመታሰቢያው በዓል ሰሞን ምን እንደተከናወነ ጥቀስ፤ እንዲሁም በዚያ ወቅት ላደረገው እንቅስቃሴ ጉባኤውን አመስግን። የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ሲያሰራጩ፣ በበዓሉ ላይ የተገኙትን ተመልሰው ሲጠይቁ እንዲሁም ረዳት አቅኚ ሆነው ሲያገለግሉ ያገኟቸውን ተሞክሮዎች እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።

20 ደቂቃ፦ “በስብከቱ ሥራ የምንካፈልባቸው አሥራ ሁለት ምክንያቶች።” በውይይት የሚቀርብ።

መዝሙር 47 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ