የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/12 ገጽ 1
  • ሐምሌ 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሐምሌ 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሐምሌ 9 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 7/12 ገጽ 1

ሐምሌ 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሐምሌ 9 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 35 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 11 ከአን. 24-28 እና ሣጥን (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሕዝቅኤል 11-14 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ሕዝቅኤል 11:14-25 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ በ⁠ዮሐንስ 6:53-57 ላይ የሚገኘው ጥቅስ ትርጉም ምንድን ነው?​—rs ከገጽ 262 አን. 4 እስከ ገጽ 263 አን. 1 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ገርነት ሲባል ምን ማለት ነው? አዎንታዊ አመለካከት እንድንይዝ የሚረዳንስ እንዴት ነው?​—ማቴ. 5:5 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 44

5 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች።

15 ደቂቃ፦ ውጤታማ የሆነ ተመላልሶ መጠየቅ አድርጉ። በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (1) ተመላልሶ መጠየቅ በምናደርግበት ጊዜ ሁሉ በግብ መንቀሳቀሳችን ጥሩ የሆነው ለምንድን ነው? (2) መጀመሪያ አካባቢ የምናደርገው ተመላልሶ መጠየቅ ምን ያህል ጊዜ መፍጀት ይኖርብናል? (3) ተመልሰን ስንሄድ ራሳችንን እንዴት ብለን ብናስተዋውቅ የተሻለ ነው? (4) ግለሰቡ ፍላጎት እንደሌለው በሚገልጽበት ጊዜ ምን ማለት እንችላለን? (5) ትራክት፣ ብሮሹር ወይም መጽሔት ለወሰደ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ ስናደርግ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ ማስተዋወቅ የሚኖርብን መቼና እንዴት ነው? (6) ያነጋገርነውን ሰው ቤቱ ማግኘት ከተቸገርን ግለሰቡን ተከታትለን መርዳት የምንችለው እንዴት ነው? (7) ተመላልሶ መጠየቅ ስናደርግ ተሞክሮ የሌላቸውን አስፋፊዎች ማሠልጠን የምንችለው እንዴት ነው?

15 ደቂቃ፦ “የደስታችሁ ምክንያት ምንድን ነው?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንቀጽ 4 ላይ ስትወያዩ የአገልግሎት ሪፖርታቸውን በየወሩ እንዲመልሱ ሁሉንም አበረታታ። የተደራጀ ሕዝብ ከተባለው መጽሐፍ ገጽ 88-90 ላይ ተስማሚ የሆኑ ነጥቦችን ከልስ።

መዝሙር 9 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ