ጥቅምት 22 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ጥቅምት 22 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 38 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
fy ምዕ. 16 ከአን. 13-18 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሆሴዕ 1-7 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ሆሴዕ 6:1 እስከ 7:7 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ የይሖዋ ድርጅት ምድራዊ ክፍልን ለይቶ ማወቅ የሚቻለው እንዴት ነው?—rs ገጽ 283 ከአን. 3-9 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ውርደትን ከምንም ባለመቁጠር ረገድ ኢየሱስን ምሰሉ—ዕብ. 12:2 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
30 ደቂቃ፦ “የወጣቶች ጥያቄ—እውነተኛ ጓደኞች ማፍራት የምችለው እንዴት ነው?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በመጀመሪያውና በመጨረሻው አንቀጾች ውስጥ ያሉትን ሐሳቦች ተጠቅመህ አጠር ያለ መግቢያና መደምደሚያ አቅርብ።
መዝሙር 11 እና ጸሎት