ኅዳር 12 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ኅዳር 12 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 10 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
w09 2/15 ከገጽ 12 አን. 15 እስከ ገጽ 14 አን. 23 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ አሞጽ 1-9 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ አሞጽ 3:1-15 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ “አዲስ ኪዳን” ወደፊት ምድራዊት ገነት እንደምትቋቋም ይናገራል ወይስ ስለ ገነት የሚናገረው “ብሉይ ኪዳን” ብቻ ነው?—rs ከገጽ 284 አን. 7 እስከ ገጽ 285 አን. 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ መዝሙር 51:17 ላይ ያለውን ሐሳብ መረዳታችን ሊጠቅመን የሚችለው እንዴት ነው? (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ አንድ ሰው እንዲህ ቢልስ፦ ‘እናንተ በኢየሱስ አታምኑም’ በማመራመር መጽሐፍ ገጽ 220 ከአንቀጽ 1-3 ባለው ሐሳብ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አንድ አጠር ያለ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ ምን ትምህርት እናገኛለን? በውይይት የሚቀርብ። ማርቆስ 1:16-20 እንዲነበብ አድርግ። ከዚያም ይህ ዘገባ ከአገልግሎታችን ጋር በተያያዘ ሊጠቅመን የሚችለው እንዴት እንደሆነ ተወያዩበት።
10 ደቂቃ፦ “በሥራችሁ እርካታ አግኙ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 44 እና ጸሎት