የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/13 ገጽ 2
  • ጥር 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 21 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 1/13 ገጽ 2

ጥር 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 21 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 29 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

w10 8/15 ከገጽ 21 አን. 1 እስከ ገጽ 22 አን. 10 (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ማቴዎስ 12-15 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ማቴዎስ 14:23 እስከ 15:11 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ አንድ ሰው እንዲህ ቢልስ፦ ‘መጀመሪያ አብረን እንጸልይና ከዚያ በኋላ መልእክትህን ታሰማኛለህ’—rs ገጽ 294 አን. 9 እስከ ገጽ 295 አን. 1 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ይስሐቅ፣ ሰላም ፈጣሪ በመሆን ረገድ ከተወው ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን?—ዘፍ. 26:19-22 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 32

10 ደቂቃ፦ ምሥራቹን ያለማሰለስ አውጁ። (ሥራ 5:42) ቀናተኛ ወንጌላውያን በመሆናቸው ለሚታወቁ አንድ ወይም ሁለት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ። ለአገልግሎታቸው ቅድሚ እንዲሰጡ ያነሳሳቸው ምንድን ነው? ለአገልግሎት የሚዘጋጁት እንዴት ነው? አገልግሎት በመንፈሳዊ ጠንካራ እንዲሆኑ የረዳቸው እንዴት ነው?

10 ደቂቃ፦ መልካም ምግባራችን ምሥክርነት ይሰጣል። (1 ጴጥ. 2:12) በ2012 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) በገጽ 106 አንቀጽ 1፣ በገጽ 133 አንቀጽ 2 እንዲሁም በገጽ 146 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።

10 ደቂቃ፦ “የግል የአገልግሎት ክልል ቢኖርህ ትጠቀማለህ” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 44 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ