የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/13 ገጽ 10
  • ሚያዝያ 1 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሚያዝያ 1 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚያዝያ 1 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 3/13 ገጽ 10

ሚያዝያ 1 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሚያዝያ 1 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 38 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

cf ምዕ. 3 ከአን. 20-24 እና ሣጥን (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሉቃስ 7-9 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ሉቃስ 7:18-35 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ በጴንጤቆስጤ በዓል ወቅት የትኛው አዲስ ብሔር ተቋቋመ? የተቋቋመበት ዓላማስ ምንድን ነው?​—ገላ. 6:16፤ 1 ጴጥ. 2:9 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ቃየን ሚስቱን ያገኘው ከየት ነበር?​—rs ገጽ 301 አን. 3-5 ላይ ካለው በተጨማሪ w10 9/1 ገጽ 25 ላይ አዲስ ሐሳብ ይገኛል (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 37

10 ደቂቃ፦ በሚያዝያ ወር መጽሔቶችን ለማበርከት የሚረዱ ሐሳቦች። በውይይት የሚቀርብ። መጽሔቶቹ በክልላችሁ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ትኩረት ሊስቡ የሚችሉበትን ምክንያት ከ30 እስከ 60 ሴኮንድ ባለው ጊዜ ውስጥ ተናገር። ከዚያም በመጠበቂያ ግንብ መጽሔት የሽፋን ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የሰዎችን የማወቅ ፍላጎት ለመቀስቀስ ምን ጥያቄ ማንሳት እንዳሰቡ አድማጮችን ጠይቅ፤ በመቀጠልም የትኞቹን ጥቅሶች ማንበብ እንዳሰቡ ጠይቅ። በንቁ! መጽሔት የሽፋን ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያም በተመሳሳይ መንገድ ጥያቄዎችን አቅርብ፤ ጊዜ ካለህ ከመጠበቂያ ግንብ ወይም ከንቁ! መጽሔት አንድ ተጨማሪ ርዕስ ማከል ትችላለህ። እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

10 ደቂቃ፦ የ2013 የዓመት መጽሐፍን በጥሩ ሁኔታ ተጠቀሙበት። በውይይት የሚቀርብ። “ከበላይ አካል የተላከ ደብዳቤ” የሚለውን ከልስ። ከዓመት መጽሐፉ ላይ አበረታች ሆኖ ያገኙትን ተሞክሮ በአጭሩ እንዲናገሩ ጥቂት አስፋፊዎችን አስቀድመህ አዘጋጅ። በተጨማሪም አድማጮች ከዓለም አቀፉ ሪፖርት ላይ ያስደነቃቸውን ነገር እንዲናገሩ ጋብዝ። ሁሉም የዓመት መጽሐፉን ከዳር እስከ ዳር እንዲያነቡ በማበረታታት ክፍሉን ደምድም።

መዝሙር 28 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ