ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ ሐምሌ እና ነሐሴ፦ ከአምላክ የተላከ ምሥራች ወይም ሌሎች ብሮሹሮች። መስከረም እና ጥቅምት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች።
◼ ሐምሌ 22 እና ነሐሴ 5 የሚጀምር ሳምንት ላይ ከሚያዝያ 2013 የመንግሥት አገልግሎታችን ላይ የሚቀርብ ክፍል ይኖራል። በመሆኑም ወንድሞች የግል ቅጂያቸውን ይዘው እንዲመጡ ሐምሌ 15 እና ሐምሌ 29 የሚጀምር ሳምንት ላይ በሚደረገው የአገልግሎት ስብሰባ ላይ አስታውሷቸው።