የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 8/13 ገጽ 2
  • ነሐሴ 19 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ነሐሴ 19 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ነሐሴ 19 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 8/13 ገጽ 2

ነሐሴ 19 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ነሐሴ 19 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 51 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

cf ምዕ. 10 ከአን. 11-17 (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ሮም 9-12 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ሮም 9:19-33 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ አንድ ሰው እንዲህ ቢልስ፦ ‘በአካል መነጠቅ እንዳለ ታምናለህ?’—rs ገጽ 315 አን. 9 እስከ ገጽ 316 አን. 1 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ሰዎችን መፍራት እንደሌለብን የሚያሳዩ ቅዱስ ጽሑፋዊ ምክንያቶች—ሉቃስ 12:4-12 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 37

10 ደቂቃ፦ “የአምላክ ቃል ኃይለኛ ነው።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። ልዩ ስብሰባው የሚካሄድበት ቀን የሚታወቅ ከሆነ ተናገር።

10 ደቂቃ፦ በክልላችሁ ውስጥ ውይይት የሚያስቆሙ ሐሳቦች ሲሰነዘሩ መልስ መስጠት። የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በውይይት የሚያቀርበው። በክልላችሁ ውስጥ የተለመዱ ሆኖም በማመራመር መጽሐፍ ውስጥ የማይገኙ ሁለት ወይም ሦስት ውይይት የሚያስቆሙ ሐሳቦችን ጥቀስ። ከዚያም ምን መልስ መስጠት እንደሚቻል አድማጮች ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ። አንድ አጠር ያለ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

10 ደቂቃ፦ በድፍረት ስበኩ። (ሥራ 4:29) በ2013 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ገጽ 49 ከአንቀጽ 1-6 እንዲሁም ገጽ 69 ከአንቀጽ 1-6 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።

መዝሙር 47 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ