መስከረም 9 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
መስከረም 9 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 31 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
cf ምዕ. 11 ከአን. 8-14 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ቆሮንቶስ 10-16 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 1 ቆሮንቶስ 14:7-25 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ አንድ ኃጢአተኛ የሆነ ሰው ‘የአምላክን በጎነት ሊፈልግ’ የሚችለው እንዴት ነው?—2 ዜና 33:12, 13፤ ኢሳ. 55:6, 7 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ በዮሐንስ 9:1, 2 ላይ የሚገኘው ዘገባ ለሪኢንካርኔሽን ማስረጃ አይሆንም የምንለው ለምንድን ነው?—rs ገጽ 318 አን. 2 እስከ ገጽ 319 አን. 2 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ ወጣቶች—በሕይወታችሁ ምን ለማድረግ አስባችኋል?—ክፍል 1። ወጣቶች በተባለው ትራክት ከአንቀጽ 1-9 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። መንግሥቱን ለማስቀደም ጥረት የሚያደርጉ ወጣቶችን ከልብ አመስግናቸው።
10 ደቂቃ፦ ምሥራች የተባለውን ብሮሹር በመጠቀም ረገድ የተገኙ ተሞክሮዎች። በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ምሥራች የተባለውን ብሮሹር በመጠቀም ረገድ ያገኟቸውን ግሩም ተሞክሮዎች እንዲናገሩ ጋብዝ። ከዚህ ቀደም መጽሔቶችን ለሚወስድ ሰው በብሮሹሩ ተጠቅሞ እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።—የመጋቢት 2013 የመንግሥት አገልግሎታችንን ገጽ 9 ተመልከት።
10 ደቂቃ፦ “ነቢያትን አርዓያ አድርጋችሁ ተመልከቷቸው—አሞጽ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 44 እና ጸሎት