መስከረም 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
መስከረም 30 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 30 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
cf ምዕ. 12 ከአን. 8-14 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ገላትያ 1-6 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ገላትያ 1:18 እስከ 2:10 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ይህን ያህል ብዙ ሃይማኖቶች የኖሩት ለምንድን ነው?—rs ገጽ 321 አን. 1 እስከ ገጽ 322 አን. 2 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ይሖዋ አምልኮ የሚገባው ለምንድን ነው?—ራእይ 4:11 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ “ለምን አትጋብዟቸውም?” በውይይት የሚቀርብ። ከዚያም በጥቅምት ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ እንዴት ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ ምሥራቹን የምንሰብክባቸው መንገዶች—ለሁሉም ቋንቋ ተናጋሪዎች መመሥከር። የተደራጀ ሕዝብ በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 104 አንቀጽ 2 እስከ ገጽ 105 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አንድ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
10 ደቂቃ፦ ፈጽሞ አትጨነቁ። (ማቴ. 6:31-33) በ2013 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 138 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 139 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
መዝሙር 40 እና ጸሎት