ማስታወቂያዎች
◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች ጥቅምት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ኅዳር፦ የመንግሥት ዜና ቁ. 38። ታኅሣሥ፦ ትራክቶች እና ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ጥር፦ ከአምላክ የተላከ ምሥራች! ወይም አምላክን ስማ ወይም አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ። (አምላክን ስማ የሚለውን ብሮሹር የምንጠቀመው ማንበብ ለማይችል ወይም የማንበብ ችሎታው ውስን ለሆነ ሰው ነው።)