ሰኔ 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሰኔ 16 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 12 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 3 ከአን. 4-11 (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 6-9 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 8:18-30 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ወደ “ቅዱሳን” መጸለይ የሌለብን ለምንድን ነው?—rs ገጽ 352 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ አቤሴሎም—የራስ ወዳድነትን ምኞትና ግብዝነትን አስወግዱ—w00 8/1 ገጽ 11-12 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
15 ደቂቃ፦ ሥርዓታማነት—ለአምላክ ያደሩ ሰዎች መለያ። በሽማግሌ የሚቀርብ። በነሐሴ 2001 የመንግሥት አገልግሎታችን ገጽ 3-4፣ አንቀጽ 1, 5-7 እና 9-12 ላይ ከተጠቀሱት ነጥቦች መካከል ለጉባኤው ተስማሚ የሆኑትን ከልስ።
15 ደቂቃ፦ ጥናት ለማግኘት የሚያስችሉ አምስት መንገዶች። በጥቅምት 2012 የመንግሥት አገልግሎታችን ገጽ 7 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አንቀጽ 2 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ በአዲሶቹ ትራክቶች ተጠቅሞ እንዴት ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። በተጨማሪም ሁሉም ምሥራች የተባለውን ብሮሹርና እውነቱን ማወቅ የተባለውን ትራክት በጥሩ ሁኔታ እንዲጠቀሙባቸው እንዲሁም እነዚህን ጽሑፎች በክልላቸው በሚነገሩ ቋንቋዎች በበቂ መጠን እንዲይዙ አበረታታ።
መዝሙር 4 እና ጸሎት