ሰኔ 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሰኔ 23 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 5 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 3 ከአን. 12-18 (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 10-13 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 12:1 እስከ 13:8 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ‘የቅዱሳንን’ ምስሎችና ድሮ ይጠቀሙባቸው እንደነበረ የሚታሰቡ ዕቃዎችን ቅዱስ አድርጎ ስለማክበር እውነታው ምንድን ነው?—rs ገጽ 353 አን. 1 እስከ ገጽ 354 አን. 1 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ስድብ—መሳደብ ይሖዋን ያሳዝነዋል—lv ገጽ 138-139 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
10 ደቂቃ፦ በሐምሌ ወር የምናበረክተው ጽሑፍ። በውይይት የሚቀርብ። የሚበረከተውን ጽሑፍ ይዘት በአጭሩ ከልስ። አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
20 ደቂቃ፦ “ማንበብ የሚቸግራቸውን ሰዎች መርዳት።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 55 እና ጸሎት