የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/14 ገጽ 2
  • ሐምሌ 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሐምሌ 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሐምሌ 21 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 7/14 ገጽ 2

ሐምሌ 21 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሐምሌ 21 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 25 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 4 ከአን. 13-20 እና በገጽ 34 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘሌዋውያን 25-27 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ዘሌዋውያን 26:1-17 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ በስተ መጨረሻ፣ የሰው ልጆች በሙሉ ይድናሉ?—rs ገጽ 356 አን. 1 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ አደጋ—ቅዱሳን መጻሕፍት በአደጋ እና ሆን ተብሎ በተፈጸመ ድርጊት መካከል ያለውን ልዩነት የሚያስቀምጡት እንዴት ነው?—w10 11/1 ገጽ 15 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 51

10 ደቂቃ፦ መልካም ምግባራችንና ክርስቲያናዊ የገለልተኝነት አቋማችን በሌሎች ዘንድ አክብሮት አስገኝቶልናል። በ2014 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ገጽ 120 እና ገጽ 149 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

10 ደቂቃ፦ በነሐሴ ወር ረዳት አቅኚ ትሆናለህ? በንግግር የሚቀርብ። የአቅም ገደብ ቢኖርባቸውም ወይም ፕሮግራማቸው የተጣበበ ቢሆንም በነሐሴ ወር ረዳት አቅኚ ሆነው ለማገልገል ላቀዱ ሁለት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግ። ረዳት አቅኚ ሆነው ለማገልገል ምን ማስተካከያ አድርገዋል? ጉባኤው በነሐሴ ወር ለመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባ ምን ዝግጅት እንዳደረገ እንዲናገር የአገልግሎት የበላይ ተመልካቹን ጋብዝ።

10 ደቂቃ፦ “ይሖዋ እኔን የሚመለከተኝ እንዴት ነው?” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 32 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ