የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 7/14 ገጽ 3
  • ሐምሌ 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሐምሌ 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሐምሌ 28 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 7/14 ገጽ 3

ሐምሌ 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሐምሌ 28 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 48 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 5 ከአን. 1-8 እና በገጽ 39 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 1-3 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 3:21-38 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ “ሁሉም ዓይነት ሰዎች” ይድናሉ—rs ገጽ 356 አን. 2 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ክስ—የአይሁዳውያን ሕግና የኢየሱስን ጉዳይ ያየው ችሎት—w11 4/1 ገጽ 18-22 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 11

10 ደቂቃ፦ ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ተዘጋጅታችኋል? በውይይት የሚቀርብ። ክርስቲያን ወጣቶች በትምህርት ቤት የሚያጋጥሟቸውን አንዳንድ ተፈታታኝ ሁኔታዎች እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ። ወላጆች ልጆቻቸውን ለማዘጋጀት ድረ ገጻችንንና ሌሎች ቲኦክራሲያዊ መሣሪያዎችን እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ ግለጽ። (1 ጴጥ. 3:15) ተማሪዎች ብዙ ጊዜ የሚያጋጥሟቸውን አንድ ወይም ሁለት ተፈታታኝ ሁኔታዎች ምረጥና በዚያ ዙሪያ ድርጅቱ ያወጣቸውን አንዳንድ ጠቃሚ ሐሳቦች ተናገር። ተማሪዎች በነበሩበት ወቅት በትምህርት ቤት ውስጥ ምሥክርነት መስጠት የቻሉት እንዴት እንደነበር እንዲናገሩ አድማጮችን ጋብዝ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው ጸሐፊ ቃለ ምልልስ ማድረግ። በጉባኤው ውስጥ ምን ኃላፊነቶችን ትወጣለህ? የጉባኤውን የአገልግሎት ሪፖርት በትክክልና በወቅቱ መሥራት እንድትችል የቡድን የበላይ ተመልካቾችና አስፋፊዎች ምን እገዛ ሊያደርጉልህ ይችላሉ? ሪፖርቱ ትክክለኛ መሆኑ ሽማግሌዎች፣ የወረዳ የበላይ ተመልካቹ እንዲሁም ቅርንጫፍ ቢሮው አስፈላጊውን ማበረታቻ እንዲሰጡ የሚያስችላቸው እንዴት ነው?

10 ደቂቃ፦ “ነቢያትን አርዓያ አድርጋችሁ ተመልከቷቸው—ሶፎንያስ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

መዝሙር 42 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ