ማስታወቂያዎች
ሐምሌ፦ ከአምላክ የተላከ ምሥራች! ወይም አምላክን ስማ ወይም አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ። (አምላክን ስማ የሚለውን ብሮሹር፣ ማንበብ የማይችል ወይም የማንበብ ችሎታው ውስን የሆነ ሰውን ለማወያየት መጠቀም እንችላለን። ይህም ልጆችን ያጠቃልላል።) ነሐሴ፦ በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው? መስከረም እና ጥቅምት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች።
◼ መጋዘናችን ውስጥ አዲስ የገቡ፦ ትራክት ቁ. 30, 31, 32, 33, 34, 35 በሶማልኛ።