ነሐሴ 18 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ነሐሴ 18 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 35 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 6 ከአን. 1-8 እና በገጽ 44 ላይ የሚገኘው የመግቢያ ሐሳብ (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘኍልቍ 10-13 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ዘኍልቍ 10:1-16 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ እምነት በሥራ መደገፍ ያለበት ለምንድን ነው?—rs ገጽ 357 አን. 8 እስከ ገጽ 358 አን. 3 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ የሐዋርያት ሥራ—የመጽሐፉ ጠቅላላ ይዘት—bt ገጽ 6-12 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
15 ደቂቃ፦ “መንግሥቱን በማስታወቅ ያሳለፍነው የመቶ ዓመት ታሪክ”—ክፍል 1 (ከአንቀጽ 1-3) በመጀመሪያዎቹ ሦስት አንቀጾች ላይ እንዲሁም በአዋጅ ነጋሪዎች (እንግሊዝኛ) መጽሐፍ ከገጽ 259-260 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በአንቀጽ 3 ላይ ከተወያያችሁ በኋላ በእውነት ቤት ረጅም ጊዜ ለቆዩ ሁለት አስፋፊዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ። አስፋፊ በሆኑበት ወቅት ስለነበረው የስብከት ሥራ አንዳንድ ተሞክሮዎችን እንዲናገሩ ጋብዛቸው።
15 ደቂቃ፦ “መንግሥቱን በማስታወቅ ያሳለፍነው የመቶ ዓመት ታሪክ”—ክፍል 2 (ከአንቀጽ 4-6) በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። አንቀጽ 5 እና 6 ላይ ስትወያዩ ለሁለት አቅኚዎች ቃለ መጠይቅ አድርግ፤ ወደ ሙሉ ጊዜ አገልግሎት ለመግባት ሁኔታቸውን ያመቻቹት እንዴት እንደሆነ ጠይቃቸው።
መዝሙር 45 እና ጸሎት