ማስታወቂያዎች
◼ ጥቅምት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ኅዳር እና ታኅሣሥ፦ ትራክቶች እና ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ጥር፦ ከአምላክ የተላከ ምሥራች! ወይም አምላክን ስማ ወይም አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ። (አምላክን ስማ የሚለውን ብሮሹር፣ ማንበብ የማይችል ወይም የማንበብ ችሎታው ውስን የሆነ ሰውን ለማወያየት መጠቀም እንችላለን። ይህም ልጆችን ያጠቃልላል።)