የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/15 ገጽ 1
  • ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 1/15 ገጽ 1

ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 12 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 37 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 13 ከአን. 8-16 እና በገጽ 105 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢያሱ 21-24 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ኢያሱ 24:14-21 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ንጉሥ አካዝ—ጭብጥ፦ ጣዖት ማምለክ የአምላክን ሞገስ ያሳጣል—w99 5/15 ገጽ 12-13 አን.12-14 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ይሖዋ ኃያል የሆነ ፈጣሪ ነው—nwt-E ገጽ 6 አን. 4–ገጽ 7 አን. 1 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ‘በታላቅ ትሕትና ጌታን አገልግሉ።’—ሥራ 20:19

መዝሙር 29

10 ደቂቃ፦ ጌታን በታላቅ ትሕትና አገልግሉ። በውይይት የሚቀርብ። የሐዋርያት ሥራ 20:19⁠ን አንብብ። ከዚያም አድማጮች በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ሐሳብ እንዲሰጡ ጋብዝ፦ (1) ‘ማገልገል’ የሚለው ቃል ምን ያመለክታል? (2) ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከምናገለግልባቸው መንገዶች አንዳንዶቹ የትኞቹ ናቸው? (3) ትሕትና ማለት ምን ማለት ነው? (4) አገልግሎታችንን ስናከናውን ትሕትና የሚጠቅመን እንዴት ነው?

20 ደቂቃ፦ “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ለተቆጣ የቤት ባለቤት መልስ መስጠት።” በውይይት የሚቀርብ። በርዕሱ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ ሁለት ክፍሎች ያሉት ከእውነታው ያልራቀ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። የመጀመሪያው ክፍል አንድ አስፋፊ ከቤት ወደ ቤት ሄዶ ሲያነጋግረው ለተበሳጨ ሰው ተገቢ ያልሆነ ምላሽ ሲሰጥ የሚያሳይ ነው። ሁለተኛው ደግሞ አስፋፊው፣ ለተበሳጨው ሰው ጥሩ ምላሽ ሲሰጥ የሚያሳይ ነው። ሁሉም “በዚህ ወር እንዲህ ለማድረግ ሞክሩ” በሚለው ሥር የቀረበውን ሐሳብ እንዲሠሩበት አበረታታ።

መዝሙር 39 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ