የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/15 ገጽ 2
  • መጋቢት 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መጋቢት 16 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 3/15 ገጽ 2

መጋቢት 16 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

መጋቢት 16 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 65 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 16 ከአን. 1-7 እና በገጽ 128 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ሳሙኤል 5-9 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ሳሙኤል 6:10-21 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ጎቶልያ—ጭብጥ፦ ለሥልጣን መጓጓት ለውድቀት ይዳርጋል—w09 4/1 ገጽ 24-25 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ በኢየሱስ ላይ የተፈጸሙ ስለ መሲሑ የሚናገሩ ትንቢቶች—nwt ገጽ 15 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ‘ለመልካም ሥራ ሁሉ ዝግጁ ሁኑ።’—ቲቶ 3:1

መዝሙር 98

10 ደቂቃ፦ ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ታይዋን። በጥቅምት 15, 2014 መጠበቂያ ግንብ ከገጽ 3-6 ላይ ባለው ርዕስ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። በዚህ ርዕስ ውስጥ የተገለጹት አስፋፊዎች ወደ ሌላ አገር ተዛውረው ለማገልገል ዝግጅት ያደረጉት እንዴት ነው? ምን በረከቶችስ አግኝተዋል?

20 ደቂቃ፦ “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሔት ደንበኞች ማፍራት።” በውይይት የሚቀርብ። በዚህ ርዕስ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ አንድ አስፋፊ፣ የመጽሔት ደንበኛውን መጽሐፍ ቅዱስ እንዲያጠና ሲጋብዘው የሚያሳይ አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። ከዚያም የመጽሔት ደንበኛ ላለው ለአንድ አስፋፊ ቃለ ምልልስ አድርግ። ስንት የመጽሔት ደንበኞች አሉት? ወደ እያንዳንዳቸው ሲሄድ የሚዘጋጀው እንዴት ነው? ያገኛቸው ግሩም ተሞክሮዎች ካሉ እንዲናገር ጠይቀው።

መዝሙር 101 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ