መጋቢት 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
መጋቢት 23 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 119 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 16 ከአን. 8-12 እና በገጽ 132 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ሳሙኤል 10-13 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 1 ሳሙኤል 11:1-10 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዘመናችን ምን ትንቢት ተናግሯል?—nwt ገጽ 16 አን. 1-4 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ አዛርያ—ጭብጥ፦ ከልጅነቱ ጀምሮ ጠንካራ እምነት የነበረው ሰው—w05 7/15 ገጽ 27 አን. 5-8 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
የወሩ ጭብጥ፦ ‘ለመልካም ሥራ ሁሉ ዝግጁ ሁኑ።’—ቲቶ 3:1
30 ደቂቃ፦ “ውጤታማ የሆነ የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።
መዝሙር 32 እና ጸሎት