የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/15 ገጽ 8
  • ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 3/15 ገጽ 8

ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ሚያዝያ 6 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 124 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 17 ከአን. 1-7 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ሳሙኤል 16-18 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 1 ሳሙኤል 18:17-24 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ በሰዎች ላይ ለሚደርሰው መከራና ሥቃይ ተጠያቂው አምላክ ነው?—nwt ገጽ 18 አን. 1-4 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ባርቅ—ጭብጥ፦ ደፋር ሁኑ፤ በይሖዋም ታመኑ—w03 11/15 ገጽ 28 አን. 5 እስከ ገጽ 31 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ‘ለመልካም ሥራ ሁሉ ዝግጁ ሁኑ።’—ቲቶ 3:1

መዝሙር 85

10 ደቂቃ፦ በሚያዝያ ወር መጽሔቶችን አበርክቱ። በውይይት የሚቀርብ። በቅድሚያ፣ የተዘጋጁትን የአቀራረብ ናሙናዎች በመጠቀም እያንዳንዱን መጽሔት እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። ከዚያም እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ከመክፈቻው ሐሳብ ጀምሮ እስከ መደምደሚያው ድረስ ተራ በተራ ተወያዩበት።

10 ደቂቃ፦ ምን ውጤት አገኘን? በውይይት የሚቀርብ። አስፋፊዎች “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሔት ደንበኞች ማፍራት” በሚለው ርዕስ ላይ የቀረቡትን ነጥቦች ተግባራዊ በማድረጋቸው ምን ጥቅም እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጠይቃቸው። እንዲሁም ያገኙትን ግሩም ተሞክሮ እንዲናገሩ ጋብዝ።

10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።

መዝሙር 106 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ