ሚያዝያ 13 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ሚያዝያ 13 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 18 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 17 ከአን. 8-14 እና በገጽ 137 ላይ የሚገኝ ሣጥን (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 1 ሳሙኤል 19-22 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 1 ሳሙኤል 21:10 እስከ 22:4 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ በርናባስ—ጭብጥ፦ ከአገልግሎት ጋር በተያያዘ አፍቃሪና ለጋስ ሁኑ—bt ገጽ 35 አን. 18 እና ገጽ 122 አን. 12 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ሰዎች መከራና ሥቃይ የሚደርስባቸው ለምንድን ነው?—nwt ገጽ 19 አን. 1-4 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
የወሩ ጭብጥ፦ ‘ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ በመጠቀም’ እንደ ጥበበኛ ሰዎች ተመላለሱ።—ኤፌ. 5:15, 16
10 ደቂቃ፦ ‘ጊዜያችሁን በተሻለ መንገድ በመጠቀም’ እንደ ጥበበኛ ሰዎች ተመላለሱ። በንግግር የሚቀርብ፤ የወሩን ጭብጥ አጉላ።—ኤፌ. 5:15, 16፤ ግንቦት 15, 2012 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 19-20 አን. 11-14ንየ ተመልከት።
20 ደቂቃ፦ “በአገልግሎት የምታሳልፉትን ጊዜ በተሻለ መንገድ ተጠቀሙበት።” በውይይት የሚቀርብ።
መዝሙር 98 እና ጸሎት