የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 5/15 ገጽ 1
  • ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
km 5/15 ገጽ 1

ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ግንቦት 11 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 84 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bt ምዕ. 18 ከአን. 12-18 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ሳሙኤል 4-8 (8 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ 2 ሳሙኤል 6:14-23 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ሰው ሲሞት ምን ይሆናል?—nwt ገጽ 22 አን. 1-3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ብልጣሶር—ጭብጥ፦ ትሑት በመሆን ከአስከፊ መዘዝ መዳን—dp ገጽ 100-105 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

የወሩ ጭብጥ፦ ሁሉም ዓይነት ሰዎች የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ እርዷቸው።—1 ጢሞ. 2:3, 4

መዝሙር 92

10 ደቂቃ፦ ሁሉም ዓይነት ሰዎች የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ እርዷቸው። በወሩ ጭብጥ ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር። (የኅዳር 15, 2013 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 11-12 አን. 8⁠ን ተመልከት።) 1 ጢሞ. 2:3, 4ን እንዲሁም 1 ቆሮንቶስ 9:19-23⁠ን አንብብና አብራራ። በዚህ ወር በአገልግሎት ስብሰባ ላይ የሚቀርቡትን አንዳንድ ክፍሎች በአጭሩ ከልስ፤ እንዲሁም ከወሩ ጭብጥ ጋር ያላቸውን ተያያዥነት ግለጽ።

20 ደቂቃ፦ “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ሌላ ቋንቋ ለሚናገር ሰው መመሥከር።” በውይይት የሚቀርብ። አንድ አስፋፊ ለሰዎች ሁሉ (እንግሊዝኛ) የተባለውን ቡክሌት ተጠቅሞ ከቤት ወደ ቤት ላገኘው ሰው ሲመሠክር የሚያሳይ በጉባኤው ክልል ውስጥ ሊያጋጥም የሚችል አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

መዝሙር 105 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ