ማስታወቂያዎች
◼ ግንቦት እና ሰኔ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ወይም የሚከተሉት ትራክቶች፦ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን አመለካከት አለህ? (T-30)፣ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ምን ይሰማሃል? (T-31)፣ የቤተሰብን ሕይወት አስደሳች ለማድረግ ቁልፉ ምንድን ነው? (T-32)፣ ዓለምን እየተቆጣጠረ ያለው ማን ነው? (T-33)፣ መከራ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣል? (T-34)፣ የሞቱ ሰዎች እንደገና በሕይወት መኖር ይችላሉ? (T-35)፣ የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? (T-36)፣ በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው? (T-37)፣ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? (kt)። ሐምሌ እና ነሐሴ፦ ከአምላክ የተላከ ምሥራች!