ኅዳር 23 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ኅዳር 23 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 26 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 27 ከአን. 19-26፣ በገጽ 212, 214 እና 217 ላይ የሚገኙት ሣጥኖች (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 1-5 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 3:14–4:6 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ሄኖክ—ጭብጥ፦ ከይሖዋ ጋር መሄድ—w06 10/1 ገጽ 19 አን. 13-15 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ምን ዓይነት ጥምቀቶች አሉ?—የቃላት መፍቻ፣ nwt ገጽ 1653 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
የወሩ ጭብጥ፦ “እኔ ተከልኩ፤ አጵሎስ አጠጣ፤ ያሳደገው ግን አምላክ ነው።”—1 ቆሮ. 3:6
10 ደቂቃ፦ “ሰዎችን ስናስተምር ውጤታማ ለመሆን ዝግጅት አስፈላጊ ነው።” በንግግር የሚቀርብ።
10 ደቂቃ፦ መልካም ምግባር የእውነትን ዘር ለመዝራት መንገድ ይከፍታል። በ2015 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ገጽ 49 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 51 አንቀጽ 3 እና ገጽ 140 አንቀጽ 3 እስከ ገጽ 141 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።
10 ደቂቃ፦ “የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ ገጽታዎች ተጠቀሙባቸው።” በውይይት የሚቀርብ። አጭር ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።
መዝሙር 123 እና ጸሎት