ኅዳር 30 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
ኅዳር 30 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 94 እና ጸሎት
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
bt ምዕ. 28 ከአን. 1-7 (30 ደቂቃ)
ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ 2 ዜና መዋዕል 6-9 (8 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ 2 ዜና መዋዕል 6:22-27 (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ ዓይን ያወጣ ምግባር ምን ያህል ከባድ ኃጢአት ነው?—የቃላት መፍቻ፣ nwt ገጽ 1642 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ ኤጳፍራ—ጭብጥ፦ ለወንድሞቻችሁ ጸልዩ እንዲሁም በትጋት አገልግሏቸው—w13 11/15 ገጽ 7 አን. 15-16 (5 ደቂቃ)
የአገልግሎት ስብሰባ፦
የወሩ ጭብጥ፦ “እኔ ተከልኩ፤ አጵሎስ አጠጣ፤ ያሳደገው ግን አምላክ ነው።”—1 ቆሮ. 3:6
10 ደቂቃ፦ በታኅሣሥ ወር መጽሔቶችን አበርክቱ። በውይይት የሚቀርብ። በቅድሚያ ሁለቱን የአቀራረብ ናሙናዎች በመጠቀም መጽሔቶቹን እንዴት ማበርከት እንደሚቻል የሚያሳዩ ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ። ከዚያም በመግቢያዎቹ ላይ የቀረቡትን ነጥቦች አንድ በአንድ ተወያዩባቸው።
10 ደቂቃ፦ ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት።
10 ደቂቃ፦ ምን ውጤት አገኘን? በውይይት የሚቀርብ። አስፋፊዎች “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተባለውን መጽሐፍ ማበርከት” በሚለው ርዕስ ላይ የቀረቡትን ነጥቦች ተግባራዊ በማድረጋቸው ምን ጥቅም እንዳገኙ ሐሳብ እንዲሰጡ ጠይቃቸው። እንዲሁም ያገኙትን የሚያበረታታ ተሞክሮ እንዲናገሩ ጋብዝ።
መዝሙር 141 እና ጸሎት
ማሳሰቢያ፦ እባካችሁ መጀመሪያ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ፤ ከዚያ ጉባኤው አዲሱን መዝሙር አብሮ ይዘምር።