ከነሐሴ 8-14
መዝሙር 92-101
መዝሙር 28 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በእርጅና ዘመን በመንፈሳዊ ማበብ”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 92:12—ጻድቃን መንፈሳዊ ፍሬ ያፈራሉ (w07 9/15 32፤ w06 7/15 13 አን. 2)
መዝ 92:13, 14—በዕድሜ የገፉ ክርስቲያኖች የአቅም ገደብ ቢኖርባቸውም በመንፈሳዊ ሊያብቡ ይችላሉ (w14 1/15 26 አን. 17፤ w04 5/15 12 አን. 9-10)
መዝ 92:15—በዕድሜ የገፉ ክርስቲያኖች ያካበቱትን ተሞክሮ ሌሎችን ለማበረታታት ሊጠቀሙበት ይችላሉ (w04 5/15 12-14 አን. 13-18)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 99:6, 7—ሙሴ፣ አሮንና ሳሙኤል ጥሩ ምሳሌ ናቸው የምንለው ለምንድን ነው? (w15 7/15 8 አን. 5)
መዝ 101:2—‘በቤታችን ውስጥ በንጹሕ ልብ መመላለስ’ ሲባል ምን ማለት ነው? (w05 11/1 24 አን. 14)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 95:1–96:13
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.4 ሽፋን —ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.4 ሽፋን—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 161-162 አን. 18-19—ተማሪው የተማረውን ነገር ተግባራዊ ማድረጉ ያለውን አስፈላጊነት እንዲገነዘብ እርዳው።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
አረጋውያን—ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከት ትችላላችሁ (መዝ 92:12-15)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። አረጋውያን—ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከት ትችላላችሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (tv.jw.org ላይ ቪዲዮ ኦን ዲማንድ > ዘ ባይብል በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም ከቪዲዮው ያገኙትን ጠቃሚ ትምህርት እንዲናገሩ ጋብዝ። በዕድሜ የገፉ ክርስቲያኖች ያካበቱትን ጥበብና ተሞክሮ ለወጣቶች እንዲያካፍሉ አበረታታቸው። ወጣቶች ከባድ ውሳኔዎችን ሲያደርጉ በዕድሜ የገፉ ክርስቲያኖችን እንዲያማክሩ አበረታታ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 17 አን. 1-13
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 29 እና ጸሎት