ነሐሴ ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ነሐሴ 2016 የአቀራረብ ናሙናዎች ነሐሴ 1-7 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 87-91 ከልዑሉ አምላክ ሚስጥራዊ ቦታ አትውጡ ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ራሳቸውን እንዲወስኑና እንዲጠመቁ መርዳት ነሐሴ 8-14 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 92-101 በእርጅና ዘመን በመንፈሳዊ ማበብ ነሐሴ 15-21 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 102-105 ይሖዋ አፈር መሆናችንን ያስታውሳል ነሐሴ 22-28 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 106-109 ‘ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡለት’ ከነሐሴ 29–መስከረም 4 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መዝሙር 110-118 “ለይሖዋ ምን እመልስለታለሁ?” ክርስቲያናዊ ሕይወት እውነትን ማስተማር ክርስቲያናዊ ሕይወት በመስከረም ወር የመጠበቂያ ግንብ መጽሔት ለማበርከት የሚደረግ ልዩ ዘመቻ