የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ነሐሴ ገጽ 5
  • ነሐሴ 15-21

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ነሐሴ 15-21
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ነሐሴ ገጽ 5

ከነሐሴ 15-21

መዝሙር 102-105

  • መዝሙር 80 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ አፈር መሆናችንን ያስታውሳል”፦ (10 ደቂቃ)

    • መዝ 103:8-12—ንስሐ ስንገባ ይሖዋ በምሕረት ተነሳስቶ ይቅር ይለናል (w13 6/15 20 አን. 14፤ w12 7/15 16 አን. 17)

    • መዝ 103:13, 14—ይሖዋ ያለብንን የአቅም ገደብ ሙሉ በሙሉ ይረዳል (w15 4/15 26 አን. 8፤ w13 6/15 15 አን. 16)

    • መዝ 103:19, 22—ለይሖዋ ምሕረትና ርኅራኄ ያለን አድናቆት ሉዓላዊነቱን ለመደገፍ ያነሳሳናል (w10 11/15 25 አን. 5፤ w07 12/1 21 አን. 1)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 102:12, 27—የሚያስጨንቅ ነገር ሲያጋጥመን፣ ከይሖዋ ጋር ባለን ዝምድና ላይ ትኩረት ማድረጋችን የሚረዳን እንዴት ነው? (w14 3/15 16 አን. 19-21)

    • መዝ 103:13—ይሖዋ የምንጠይቀውን እያንዳንዱን ነገር ወዲያውኑ የማይሰጠን ለምንድን ነው? (w15 4/15 25 አን. 7)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 105:24-45

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.4 10-11 —ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g16.4 10-11—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 164-166 አን. 3-4—ተማሪው የተማረውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ የሚችለው እንዴት እንደሆነ እንዲገነዘብ እርዳው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 91

  • ይሖዋ ያደረገላችሁን ነገር ፈጽሞ አትርሱ (መዝ 103:1-5)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። jw.org ላይ የሚገኘውን በሕይወቴ ተመረርኩ የተባለ ቪዲዮ በማጫወት ጀምር። (ስለ እኛ > እንቅስቃሴዎች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ ይሖዋን ለማወደስ የሚያስችሉ ምን ምክንያቶች አሉን? ይሖዋ ጥሩ በመሆኑ ወደፊት የትኞቹን በረከቶች ለማግኘት እንጠባበቃለን?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 17 አን. 14-22 እና የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 131 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ