ከመስከረም 12-18
መዝሙር 120-134
መዝሙር 33 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የሚረዳኝ ይሖዋ ነው”፦ (10 ደቂቃ)
መዝ 121:1, 2—ይሖዋ ሁሉንም ነገር የፈጠረ መሆኑ በእሱ እንድንተማመንበት ያደርገናል (w04 12/15 12 አን. 3)
መዝ 121:3, 4—ይሖዋ የአገልጋዮቹን ፍላጎት ለሟሟላት በንቃት ይከታተላል (w04 12/15 12 አን. 4)
መዝ 121:5-8—ይሖዋ ሕዝቦቹን በታማኝነት ይጠብቃል (w04 12/15 13 አን. 5-7)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
መዝ 123:2—ስለ “አገልጋዮች ዓይን” የተነገረው ምሳሌ ትርጉም ምንድን ነው? (w06 9/1 15 አን. 3)
መዝ 133:1-3—ከዚህ መዝሙር ምን ትምህርት እናገኛለን? (w06 9/1 16 አን. 2)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 127:1–129:8
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.5 የፊቱ ሽፋን—ለተበሳጨ የቤት ባለቤት መልስ ስጥ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.5 የፊቱ ሽፋን—ግለሰቡ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 8 አን. 6—ተማሪው ትምህርቱን ተግባራዊ እንዲያደርግ እርዳው።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ይሖዋ ብዙ ነገር አድርጎልኛል፦ (15 ደቂቃ) jw.org ላይ የሚገኘውን “ይሖዋ ብዙ ነገር አድርጎልኛል” የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። (ስለ እኛ > እንቅስቃሴዎች በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ ይሖዋ ክሪስታልን የረዳት እንዴት ነው? ይህስ ምን እንድታደርግ አነሳስቷታል? በአሉታዊ ስሜቶች ስትዋጥ ምን ታደርጋለች? የክሪስታል ተሞክሮ አንተን የረዳህ እንዴት ነው?
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 19 አን. 17-31፤ “ዮሴፍ የሞተው መቼ ነው?” የሚለው ሣጥን እና የምዕራፉ ክለሳ
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 119 እና ጸሎት