የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ኅዳር ገጽ 2
  • ከኅዳር 7-13

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 7-13
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ኅዳር ገጽ 2

ከኅዳር 7-13

ምሳሌ 27-31

  • መዝሙር 86 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “መጽሐፍ ቅዱስ ባለሙያ ሚስትን የሚገልጽበት መንገድ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ምሳሌ 31:10-12—እምነት የሚጣልባት ናት (w15 1/15 20 አን. 10፤ w00 2/1 31 አን. 2፤ it-2-E 1183)

    • ምሳሌ 31:13-27—ታታሪ ናት (w00 2/1 31 አን. 3-4)

    • ምሳሌ 31:28-31—መንፈሳዊ ሴት በመሆኗ ልትመሰገን ይገባል (w15 1/15 20 አን. 8፤ w00 2/1 31 አን. 5, 8)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ምሳሌ 27:12—በመዝናኛ ምርጫችን ረገድ ብልህ መሆናችንን ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? (w15 7/1 8 አን. 3)

    • ምሳሌ 27:21—ሰው “በሚቀበለው ውዳሴ” የሚፈተነው እንዴት ነው? (w11 8/1 29 አን. 2፤ w06 9/15 19 አን. 11)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ምሳሌ 29:11–30:4

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 89

  • “ባሏ በሰዎች ዘንድ በሰፊው የታወቀ ነው”፦ (5 ደቂቃ) በሽማግሌ የሚቀርብ ንግግር።

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (10 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። (yb16 40-41) አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 23 አን. 15-29 እና የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 108 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ