ኅዳር የክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን ስብሰባ አስተዋጽኦ—ኅዳር 2016 የአቀራረብ ናሙናዎች ከኅዳር 7-13 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ምሳሌ 27-31 መጽሐፍ ቅዱስ ባለሙያ ሚስትን የሚገልጽበት መንገድ ክርስቲያናዊ ሕይወት ‘ባሏ በሰዎች ዘንድ በሰፊው የታወቀ ነው’ ከኅዳር 14-20 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መክብብ 1-6 ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት ክርስቲያናዊ ሕይወት መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ልንጠቀምበት እንችላለን? ከኅዳር 21-27 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መክብብ 7-12 “በወጣትነትህ ጊዜ ታላቁን ፈጣሪህን አስብ” ክርስቲያናዊ ሕይወት ወጣቶች፣ ‘በትልቁ በር’ ለመግባት አታመንቱ ከኅዳር 28–ታኅሣሥ 4 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | መኃልየ መኃልይ 1-8 ሱላማዊቷ ልጃገረድ ልንከተለው የሚገባ ግሩም ምሳሌ ትታለች