የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ኅዳር ገጽ 4
  • ከኅዳር 14-20

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 14-20
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ኅዳር ገጽ 4

ከኅዳር 14-20

መክብብ 1-6

  • መዝሙር 66 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ተግተን በምንሠራው ሥራ ሁሉ ደስታ ማግኘት”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የመክብብ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • መክ 3:12, 13—ተግቶ በመሥራት የሚገኘው ደስታ የአምላክ ስጦታ ነው (w15 2/1 4-6)

    • መክ 4:6—ለሥራ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑራችሁ (w15 2/1 6 አን. 3-5)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መክ 2:10, 11—ሰለሞን፣ ሀብትን በተመለከተ ምን ተገንዝቧል? (w08 4/15 22 አን. 9-10)

    • መክ 3:16, 17—በዓለም ላይ ለሚታየው የፍትሕ መጓደል ምን አመለካከት ሊኖረን ይገባል? (w06 11/1 14 አን. 8)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መክ 1:1-18

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.6 የፊቱ ሽፋን—የJW.ORG አድራሻ ካርድ ስጥ

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.6 የፊቱ ሽፋን—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅሶችን አንብብ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 22-23 አን. 11-12—ግለሰቡ በስብሰባዎች ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 140

  • “መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምረናል? የተባለውን መጽሐፍ እንዴት ልንጠቀምበት እንችላለን?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከዚያም ምን ያስተምረናል? (እንግሊዝኛ) በተባለው መጽሐፍ ገጽ 115 እውነት 4 ላይ የተመሠረተ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ሲካሄድ የሚያሳየውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ተወያዩበት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia መደምደሚያ አን. 1-13

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 112 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ