የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ኅዳር ገጽ 6
  • ከኅዳር 21-27

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከኅዳር 21-27
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ኅዳር ገጽ 6

ከኅዳር 21-27

መክብብ 7-12

  • መዝሙር 41 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በወጣትነትህ ጊዜ ታላቁን ፈጣሪህን አስብ”፦ (10 ደቂቃ)

    • መክ 12:1—ወጣቶች ጊዜያቸውንና ጉልበታቸውን ለአምላክ አገልግሎት ሊያውሉት ይገባል (w14 1/15 18 አን. 3፤ 22 አን. 1)

    • መክ 12:2-7—ወጣቶች የዕድሜ መግፋት የሚያስከትለው የአቅም ገደብ የለባቸውም (w08 11/15 23 አን. 2፤ w06 11/1 16 አን. 8)

    • መክ 12:13, 14—ትርጉም ያለው ሕይወት ለመምራት የሚያስችለን ከሁሉ የተሻለ መንገድ ይሖዋን ማገልገል ነው (w11 11/1 21 አን. 1-6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መክ 10:1—‘ትንሽ ሞኝነት ጥበብን ዋጋ የሚያሳጣው’ እንዴት ነው? (w06 11/1 16 አን. 4)

    • መክ 11:1—“ቂጣህን በውኃ ላይ ጣል” ሲባል ምን ማለት ነው? (w06 11/1 16 አን. 6)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መክ 10:12–11:10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) 2ጢሞ 3:1-5 —እውነትን አስተምሩ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 44:27–45:2—እውነትን አስተምሩ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 25-26 አን. 18-20—ተማሪው በስብሰባዎች ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 95

  • “ወጣቶች፣ ‘በትልቁ በር’ ለመግባት አታመንቱ”፦ (15 ደቂቃ) ወጣቶች፣ ይሖዋ ይወዳችኋል የተባለውን ቪዲዮውን አጫውት። (ቪዲዮው ስብሰባዎቻችን እና አገልግሎታችን በሚለው ሥር ይገኛል።) ከዚያም በርዕሱ ውስጥ በሚገኘው ሐሳብ ላይ ተወያዩበት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr የበላይ አካሉ መልእክት እና ምዕ. 1 አን. 1-10

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 148 እና ጸሎት

    ማሳሰቢያ፦ አዲሱን መዝሙር አንድ ላይ ከመዘመራችሁ በፊት አንድ ጊዜ ሙዚቃውን ብቻ አጫውቱ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ