የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ግንቦት ገጽ 3
  • ከግንቦት 8-14

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 8-14
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ግንቦት ገጽ 3

ከግንቦት 8-14

ኤርምያስ 35-38

  • መዝሙር 55 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ኤቤድሜሌክ ድፍረትና ደግነት በማሳየት ረገድ ግሩም ምሳሌ ትቷል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኤር 38:4-6—ሴዴቅያስ በሰው ፍርሃት በመሸነፍ ተቃዋሚዎች ኤርምያስን ጭቃ ወዳለበት የውኃ ማጠራቀሚያ ጉድጓድ እንዲጥሉት ፈቀደ (it-2-E 1228 አን. 3)

    • ኤር 38:7-10—ኤቤድሜሌክ ኤርምያስን ለመርዳት በድፍረት አፋጣኝ እርምጃ ወስዷል (w12 5/1 31 አን. 2-3)

    • ኤር 38:11-13—ኤቤድሜሌክ ደግነት አሳይቷል (w12 5/1 31 አን. 4)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 35:19—ሬካባውያን የተባረኩት ለምንድን ነው? (it-2-E 759)

    • ኤር 37:21—ይሖዋ ኤርምያስን የተንከባከበው እንዴት ነው? እኛስ ችግር ሲያጋጥመን ይህን ማስታወሳችን የሚያበረታታን እንዴት ነው? (w98 1/15 18 አን. 16-17፤ w95 8/1 5 አን. 5-6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 36:27–37:2

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.3 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ​—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp17.3 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው —ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 26

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 92

  • “የአምልኮ ቦታዎቻችንን በጥሩ ሁኔታ መያዝ”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በጥያቄና መልስ የሚያቀርበው። የአምልኮ ቦታዎቻችንን በጥሩ ሁኔታ መያዝ የሚለውን ቪዲዮ ካጫወትክና በጥያቄዎቹ ላይ ከተወያያችሁ በኋላ በመንግሥት አዳራሽ ኮሚቴ ውስጥ ለሚገኘው የጉባኤያችሁ ተወካይ ቃለ መጠይቅ አድርግ። (በጉባኤያችሁ ውስጥ የመንግሥት አዳራሽ ኮሚቴ አባል ከሌለ ለሽማግሌዎች አካል አስተባባሪው ቃለ መጠይቅ አድርግ። በአዳራሻችሁ ውስጥ የሚሰበሰበው የእናንተ ጉባኤ ብቻ ከሆነ ለጥገና አስተባባሪው ቃለ መጠይቅ አድርግ።) በቅርብ ጊዜ ውስጥ የትኞቹ የጥገና ሥራዎች ተካሂደዋል? ለወደፊቱስ ምን ለመሥራት ታቅዷል? አንድ ሰው የጥገና ሙያ ካለው ወይም የጥገና ሙያ ካላቸው ጋር አብሮ በመሥራት የጥገና ክህሎት ማዳበር ከፈለገ ምን ማድረግ አለበት? ያለንበት ሁኔታ ምንም ይሁን ምን ሁላችንም የመንግሥት አዳራሹን በጥሩ ሁኔታ ለመያዝ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማበርከት የምንችለው እንዴት ነው?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 9 አን. 10-15፤ “ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች”፣ “ይሖዋ እንዲቻል አድርጓል” እና “ትንሽ የሆነው፣ ኃያል ብሔር የሆነው እንዴት ነው?” የሚሉት ሣጥኖች

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 123 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ