ግንቦት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ ግንቦት 2017 የመግቢያ ናሙናዎች ከግንቦት 1-7 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 32-34 እስራኤል ዳግመኛ እንደምትቋቋም የሚያሳይ ምሳሌ ከግንቦት 8-14 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 35-38 ኤቤድሜሌክ ድፍረትና ደግነት በማሳየት ረገድ ግሩም ምሳሌ ትቷል ክርስቲያናዊ ሕይወት የአምልኮ ቦታዎቻችንን በጥሩ ሁኔታ መያዝ ከግንቦት 15-21 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 39-43 ይሖዋ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል ክርስቲያናዊ ሕይወት ይሖዋ ያሳያችሁትን ፍቅር አይረሳም ከግንቦት 22-28 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 44-48 “ለራስህ ታላላቅ ነገሮችን” አትፈልግ ከግንቦት 29-ሰኔ 4 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኤርምያስ 49-50 ይሖዋ ትሑታንን ይባርካል፤ እብሪተኞችን ደግሞ ይቀጣል