ከግንቦት 15-21
ኤርምያስ 39-43
መዝሙር 150 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል”፦ (10 ደቂቃ)
ኤር 39:4-7—ሴዴቅያስ ይሖዋን አለመታዘዙ ያስከተለበትን መዘዝ ተቀብሏል (it-2-E 1228 አን. 4)
ኤር 39:15-18—ይሖዋ ኤቤድሜሌክ ላሳየው እምነት ያለውን አድናቆት ገልጿል (w12 5/1 31 አን. 5)
ኤር 40:1-6—ይሖዋ ታማኝ አገልጋዩ የሆነውን ኤርምያስን ተንከባክቦታል (it-2-E 482)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኤር 42:1-3፤ 43:2, 4—ዮሃናን ከሠራው ስህተት ምን እንማራለን? (w03 5/1 10 አን. 10)
ኤር 43:6, 7—እዚህ ጥቅስ ላይ ካለው ዘገባ ምን ጠቃሚ መረጃ እናገኛለን? (it-1-E 463 አን. 4)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 40:11–41:3
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 46:10—እውነትን አስተምሩ። ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ራእይ 12:7-9, 12—እውነትን አስተምሩ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 153 አን. 19-20—ግለሰቡ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ያሳያችሁትን ፍቅር አይረሳም” (መዝ 71:18)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ይሖዋ ያሳያችሁትን ፍቅር አይረሳም የተባለውን ቪዲዮ በማጫወት ክፍሉን ጀምር። (ቪዲዮው ፕሮግራሞች እና ዝግጅቶች በሚለው ሥር ይገኛል።)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 9 አን. 16-21፤ “በአማዞን የሁለት ሰዎችን ልብ የነኩ ሁለት ትራክቶች” እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚሉት ሣጥኖች
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 103 እና ጸሎት