ከግንቦት 22-28
ኤርምያስ 44-48
መዝሙር 35 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘ለራስህ ታላላቅ ነገሮችን’ አትፈልግ”፦ (10 ደቂቃ)
ኤር 45:2, 3—ባሮክ ያደረበት የተሳሳተ አስተሳሰብ ጭንቀት አስከትሎበት ነበር (jr-E 104-105 አን. 4-6)
ኤር 45:4, 5ሀ—ይሖዋ ለባሮክ በደግነት እርማት ሰጥቶታል (jr-E 103 አን. 2)
ኤር 45:5ለ—ባሮክ ትኩረቱን ይበልጥ አስፈላጊ በሆነው ነገር ላይ በማድረጉ ሕይወቱን ማትረፍ ችሏል (w16.07 8 አን. 6)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኤር 48:13—ሞዓባውያን ‘በከሞሽ የሚያፍሩት’ ለምንድን ነው? (it-1-E 430)
ኤር 48:42—ይሖዋ በሞዓብ ላይ ያስተላለፈው ፍርድ እምነት የሚያጠናክር ነው የምንለው ለምንድን ነው? (it-2-E 422 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 47:1-7
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) hf (ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል! የተባለው ብሮሹር)—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) hf—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) lv 199 አን. 9-10—ተማሪው የገጠመውን አንድ ፈተና በተመለከተ ምርምር ማድረግ የሚችለው እንዴት እንደሆነ በአጭሩ አሳየው።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ወጣቶች—ለራሳችሁ ታላላቅ ነገሮችን አትፈልጉ፦ (15 ደቂቃ) የወጣቶች ጥያቄ—ሕይወቴን እንዴት ብጠቀምበት ይሻላል?—ትዝታዎች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ተወያዩበት። (ቪዲዮው ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 10 አን. 1-7 እና “ክፍል 3—የመንግሥቱ መሥፈርቶች—የአምላክን ጽድቅ መፈለግ”
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 61 እና ጸሎት