የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ግንቦት ገጽ 7
  • ከግንቦት 29-ሰኔ 4

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከግንቦት 29-ሰኔ 4
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ግንቦት ገጽ 7

ከግንቦት 29–ሰኔ 4

ኤርምያስ 49-50

  • መዝሙር 74 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ ትሑታንን ይባርካል፤ እብሪተኞችን ደግሞ ይቀጣል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኤር 50:4-7—ንስሐ የገቡ ትሑት እስራኤላውያን ቀሪዎች ከምርኮ ነፃ ወጥተው ወደ ጽዮን ይመለሳሉ

    • ኤር 50:29-32—ባቢሎን በይሖዋ ላይ የእብሪት ድርጊት በመፈጸሟ ትጠፋለች (it-1-E 54)

    • ኤር 50:38, 39—ባቢሎን ዳግመኛ ሰው አይኖርባትም (jr-E 161 አን. 15፤ w98 4/1 20 አን. 20)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 49:1, 2—ይሖዋ አሞናውያንን የገሠጻቸው ለምንድን ነው? (it-1-E 94 አን. 6)

    • ኤር 49:17, 18—ኤዶም እንደ ሰዶምና ገሞራ የሆነችው በምን መንገድ ነው? ለምንስ? (jr-E 163 አን. 18፤ ip-2 351 አን. 6)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 50:1-10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-32 (የቤተሰብን ሕይወት አስደሳች ለማድረግ ቁልፉ ምንድን ነው? የተባለው ትራክት)​—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-32​—“ምን ይመስልሃል?” በሚለው ላይ ተወያዩ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w15 3/15 17-18​—ጭብጥ፦ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በጽሑፎቻችን ላይ ጥላ ስለሚሆኑ ነገሮችና ስለ እውነተኛዎቹ ነገሮች የሚሰጠው ማብራሪያ እየቀረ የመጣው ለምንድን ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 41

  • ግንዱን አውጣ፦ (15 ደቂቃ) ግንዱን አውጣ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት (ቪዲዮው መጽሐፍ ቅዱስ በሚለው ሥር ይገኛል)። ከዚያም በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦ ይህ ወንድም የኩራትና ሌሎችን የመንቀፍ ዝንባሌ ያሳየው እንዴት ነው? አስተሳሰቡን ለማስተካከል የረዳው ምንድን ነው? ይህን በማድረጉ ምን ጥቅም አግኝቷል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 10 አን. 8-11፤ “የገና አመጣጥና ዓላማው” እና “የሌሎች ክብረ በዓላትን አመጣጥ ማጋለጥ” የሚሉት ሣጥኖች

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 148 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ