የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ነሐሴ ገጽ 3
  • ይሖዋ አንድ አረማዊ ብሔር ላደረገው ነገር ወሮታ ከፍሏል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ አንድ አረማዊ ብሔር ላደረገው ነገር ወሮታ ከፍሏል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ከልብ ለሚፈልጉት ወሮታ ከፋይ ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2016
  • ይሖዋ የጢሮስን ትዕቢት ይሽራል
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 1
  • በጢሮስ ላይ የተነገረው ትንቢት በይሖዋ ቃል ላይ ያለንን እምነት ያጠናክርልናል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ይህን ያውቁ ኖሯል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ነሐሴ ገጽ 3

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 28-31

ይሖዋ አንድ አረማዊ ብሔር ላደረገው ነገር ወሮታ ከፍሏል

29:18-20

ይሖዋ አንድ አረማዊ ብሔር ላደረገው ነገር ወሮታ የሚከፍል ከሆነ ታማኝ አገልጋዮቹ የሚያከናውኑትን ሥራ ደግሞ ይበልጥ ከፍ አድርጎ እንደሚመለከት ምንም ጥርጥር የለውም!

ባቢሎናውያን ምን አድርገዋል?

ጢሮስን ከበዋል

የባቢሎን ወታደሮች ጢሮስን ከበቧት

እኔ ምን እያደረግኩ ነው?

ምን ዓይነት መንፈሳዊ ውጊያ በማድረግ ላይ ነኝ?

ባቢሎናውያን ምን መሥዋዕት ከፍለዋል?

  • ባቢሎናውያን የከፈሉት መሥዋዕት ጢሮስን ለ13 ዓመታት ሲከብቡ ያወጡትን ወጪ ይጨምራል

    ጢሮስን ለ13 ዓመታት ከበው መቆየታቸው ብዙ ወጪ አስወጥቷቸዋል

  • ባቢሎናውያን የከፈሉት መሥዋዕት ወታደሮቹ ያጋጠማቸውን አካላዊ ጉዳት ይጨምራል

    ባቢሎናውያን ወታደሮች አካላዊ ጉዳት ደርሶባቸዋል

  • ባቢሎናውያን የከፈሉት መሥዋዕት ምንም ዋጋ ሳይከፈላቸው መልፋታቸውን ይጨምራል

    ባቢሎናውያን ላደረጉት ነገር ምንም ዋጋ አልተከፈላቸውም

ምን መሥዋዕት እየከፈልኩ ነው?

ይሖዋን ለማገልገል ስል ምን መሥዋዕት ከፍያለሁ?

ይሖዋ ለባቢሎናውያን ወሮታ የከፈለው በምን መንገድ ነው?

ይሖዋ የግብፅን ሀብት እንዲበዘብዙ ፈቅዶላቸዋል

ውድ ሀብት የያዘ ሣጥን

ከይሖዋ የማገኘው ወሮታ ምንድን ነው?

ይሖዋ ወሮታ የሚከፍለኝ እንዴት ነው?

ጥቅሶቹን ከታች ካለው ሐሳብ ጋር ለማዛመድ ሞክር።

  • ሩት 2:12

  • ሚል 3:16

  • ዕብ 6:10

  • “አምላክ . . . የምታከናውኑትን ሥራ እንዲሁም ለስሙ ያሳያችሁትን ፍቅር በመርሳት ፍትሕ አያዛባም።”

  • “ላደረግሽው ሁሉ ይሖዋ ብድራትሽን ይመልስልሽ፤ . . . ይሖዋ ሙሉ ዋጋሽን ይክፈልሽ።”

  • “[ይሖዋን] ለሚፈሩና በስሙ ላይ ለሚያሰላስሉ በፊቱ የመታሰቢያ መጽሐፍ ተጻፈ።”

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ