ነሐሴ ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ ነሐሴ 2017 የመግቢያ ናሙናዎች ከነሐሴ 7-13 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 28-31 ይሖዋ አንድ አረማዊ ብሔር ላደረገው ነገር ወሮታ ከፍሏል ክርስቲያናዊ ሕይወት አምላክን የሚያስደስቱ ባሕርያትን አዳብሩ—ትሕትና ከነሐሴ 14-20 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 32-34 አንድ ጠባቂ ያለበት ከባድ ኃላፊነት ክርስቲያናዊ ሕይወት አምላክን የሚያስደስቱ ባሕርያትን አዳብሩ—ድፍረት ከነሐሴ 21-27 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 35-38 የማጎጉ ጎግ በቅርቡ ይጠፋል ክርስቲያናዊ ሕይወት አምላክን የሚያስደስቱ ባሕርያትን አዳብሩ—እምነት ከነሐሴ 28–መስከረም 3 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሕዝቅኤል 39-41 ሕዝቅኤል በራእይ ያየው ቤተ መቅደስ ለአንተ ምን ትርጉም አለው? ክርስቲያናዊ ሕይወት በቅርቡ ረዳት አቅኚ መሆን የምችለው መቼ ነው?