ከነሐሴ 14-20
ሕዝቅኤል 32-34
መዝሙር 60 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አንድ ጠባቂ ያለበት ከባድ ኃላፊነት”፦ (10 ደቂቃ)
ሕዝ 33:7—ይሖዋ ሕዝቅኤልን ጠባቂ አድርጎ ሾሞታል (it-2-E 1172 አን. 2)
ሕዝ 33:8, 9—ጠባቂው ከደም ዕዳ ነፃ መሆን ከፈለገ ማስጠንቀቂያውን ማሰማት ይጠበቅበት ነበር (w88-E 1/1 28 አን. 13)
ሕዝ 33:11, 14-16—ማስጠንቀቂያውን የሚሰሙ ሰዎችን ይሖዋ ከጥፋት ያድናቸዋል (w12 3/15 15 አን. 3)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሕዝ 33:32, 33—ሰዎች ግድ የለሽ ቢሆኑም እንኳ በስብከቱ ሥራችን መጽናት ያለብን ለምንድን ነው? (w91-E 3/15 17 አን. 16-17)
ሕዝ 34:23—ይህ ጥቅስ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w07 4/1 26 አን. 3)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 32:1-16
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.4 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.4 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው—ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 2 አን. 9-10—የተማሪውን ልብ መንካት የሚቻለው እንዴት እንደሆነ አሳይ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“አምላክን የሚያስደስቱ ባሕርያትን አዳብሩ—ድፍረት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ታማኝነትን የሚሸረሽሩ ነገሮችን አስወግዱ—ሰውን መፍራት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 13 አን. 33-34፤ “የስብከቱ ሥራ እንዲቀጥል ያደረጉ በከፍተኛ ፍርድ ቤት ያገኘናቸው ታላላቅ ድሎች” የሚለው ሣጥንና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው የክለሳ ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 86 እና ጸሎት