ከነሐሴ 21-27
ሕዝቅኤል 35-38
መዝሙር 149 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የማጎጉ ጎግ በቅርቡ ይጠፋል”፦ (10 ደቂቃ)
ሕዝ 38:2—የማጎጉ ጎግ የሚለው ስያሜ የሚያመለክተው ግንባር የፈጠሩ ብሔራትን ነው (w15 5/15 29-30)
ሕዝ 38:14-16—የማጎጉ ጎግ በይሖዋ ሕዝቦች ላይ ጥቃት ይሰነዝራል (w12 9/15 5-6 አን. 8-9)
ሕዝ 38:21-23—ይሖዋ የማጎጉን ጎግ በማጥፋት ማንነቱ እንዲታወቅና ስሙ እንዲቀደስ ያደርጋል (w14 11/15 27 አን. 16)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሕዝ 36:20, 21—መልካም ምግባር የምናሳይበት ዋነኛው ምክንያት ምንድን ነው? (w02 6/15 20 አን. 12)
ሕዝ 36:33-36—ይህ ጥቅስ ዘመናዊ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት ነው? (w88-E 9/15 24 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 35:1-15
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 37:29—እውነትን አስተምሩ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 1:28፤ ኢሳ 55:11—እውነትን አስተምሩ።
ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w16.07 31-32—ጭብጥ፦ የሁለቱ በትሮች አንድ ላይ መያያዝ ምን ትርጉም አለው?
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“አምላክን የሚያስደስቱ ባሕርያትን አዳብሩ—እምነት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ታማኝ ለመሆን የሚረዱ ባሕርያትን አዳብሩ—እምነት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 14 አን. 1-7
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 87 እና ጸሎት