ከነሐሴ 28–መስከረም 3
ሕዝቅኤል 39-41
መዝሙር 24 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሕዝቅኤል በራእይ ያየው ቤተ መቅደስ ለአንተ ምን ትርጉም አለው?”፦ (10 ደቂቃ)
ሕዝ 40:2—የይሖዋ አምልኮ ከየትኛውም አምልኮ ይበልጥ ከፍ ከፍ ብሏል (w99 3/1 11 አን. 16)
ሕዝ 40:3, 5—ይሖዋ ከእውነተኛው አምልኮ ጋር በተያያዘ ያለውን ዓላማ እንደሚፈጽም የተረጋገጠ ነው (w07 8/1 10 አን. 2)
ሕዝ 40:10, 14, 16—ይሖዋን ተቀባይነት ባለው መንገድ ማምለክ ከፈለግን ላቅ ባሉት የጽድቅ መሥፈርቶቹ መመራት ይኖርብናል (w07 8/1 11 አን. 5)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሕዝ 39:7—የሰው ልጆች በዓለም ላይ ለሚታየው የፍትሕ መጓደል ተጠያቂው አምላክ እንደሆነ ሲናገሩ ስሙን እያረከሱ ነው የሚባለው ለምንድን ነው? (w12 9/1 21 አን. 2)
ሕዝ 39:9—ብሔራት የሚጠቀሙባቸው የጦር መሣሪያዎች ከአርማጌዶን በኋላ ምን ይሆናሉ? (w89-E 8/15 14 አን. 20)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሕዝ 40:32-47
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 1 አን. 1—ምሥራች መስማት ትፈልጋለህ? የተባለውን ቪዲዮ በማስተዋወቅ ክፍሉን ጀምር። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) ብሮሹሩን አበርክት።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 1 አን. 2—ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) fg ትምህርት 1 አን. 3-4
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“በቅርቡ ረዳት አቅኚ መሆን የምችለው መቼ ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በይሖዋ እርዳታ ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 14 አን. 8-14 እና “አምላክን ለማስከበር ሲል ሞቷል” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 67 እና ጸሎት